ከኢትዮጵያ የያዛችሁት የትምህርት ማስረጃ፣ ስራ ወይም ትምህርት መጀመር በምትፈልጉበት ሀገር ካለው የትምህርት ደረጃ ጋር እኩል መሆኑን ማረጋገጥ (Equivalency Assessment) ወይም "ዶክመንት አፕሩቭ" ማስደረግ ይጠበቅባችኋል።
ይህንን ለማድረግ ለእያንዳንዱ ሀገር የተመደቡ ታማኝ ተቋማት አሉ። ለምሳሌ ታዋቂዎቹ እና ዋና ዋናዎቹ እነዚህ ናቸው፡-

1. ለካናዳ 🇨🇦 እና አሜሪካ 🇺🇸 ለእነዚህ ሀገራት WES (World Education Services) የተሰኘው ተቋም ቀዳሚው እና ተመራጩ ነው። 🔗
https://www.wes.org


2. ለጀርመን 🇩🇪 ጀርመን ሀገር ለመስራት ወይም ለመማር ZAB (Statement of Comparability) ማስወጣት ያስፈልጋል። 🔗 https://lnkd.in/dzqWD-yr

3. ለእንግሊዝ (UK) 🇬🇧 የእንግሊዝ መንግስት የሚቀበለው Ecctis (ከዚህ በፊት NARIC ይባል የነበረው) ነው። 🔗 https://www.ecctis.com

4. ለአውስትራሊያ 🇦🇺 እንደ ሙያችሁ ዘርፍ ይለያያል፤ ነገር ግን ለአጠቃላይ የትምህርት ማስረጃ VETASSESS በስፋት ይታወቃል። 🔗 https://lnkd.in/de3HtxHs

5. ለመካከለኛው ምስራቅ (Gulf Countries) 🇦🇪🇸🇦🇶🇦 ለዱባይ፣ ሳዑዲ፣ ኳታር እና ኦማን አካባቢ ለጤና እና ለሌሎች ሙያዎች DataFlow Group ዋናው አረጋጋጭ ነው። 🔗 https://lnkd.in/d78Vwgsc


Categories: Scholarships